ለተፈጥሮ ሰዎች ብቻ ሳይሆን በህግ ሰውነት ላገኙም የፍትህ ብርሀን ነን ስንል በምክንያት ነው!

ከሳሽ፡-የኢትዮጵያ ማየት እና መስማት  የተሳናቸው ብሔራዊ  ማህበር ተከሳሽ፡- ጋርድያን ሴኩሪቲ ኤንድ ጀነራል ሰርቪስ   መዝገብ ቁጥር፡– 190836 በ2014 የክረምት ወራት የኢትዮጵያ ማየት እና መስማት  የተሳናቸው ብሔራዊ  ማህበር ንብረት በጥበቃነት ተቀጥረው በሚያገለግሉ ሰዎች ዝርፊያ የተፈጸመበት የመሆኑ ነገር በፖሊስ ፕሮግራሞች ጨምሮ በተለያዩ መድረኮች አጋፋሪነት ዜና ሖኖ ወደ ጆሯችሁ መግባቱን እንገምታለን። ጉዳዩ ወደማህበራችን ከመጣ ጀምሮም የተበዳይን ጥቅም ባስጠበቀ …

ለተፈጥሮ ሰዎች ብቻ ሳይሆን በህግ ሰውነት ላገኙም የፍትህ ብርሀን ነን ስንል በምክንያት ነው! Read More »